#EBC #EBC ጠቅላይ ሚንስትሩ ላለፉት 20 ዓመታት በተግባር ላይ ያለው የትምህርት ፖሊሲ ያስገኘው ጥቅም እንዳለ ሆኖ በአብዛኛው ፍሬያማ አልነበረም ብለዋል