#EBC የ1250 ዓመተ-ዓለም ጥንታዊ ከተማ ከመሬት ስር በተገኘበት የሽረ ማይ ድርሻ የአርኪዮሎጂ መካነቅርስ አሁንም ተጨማሪ ቅርሶች መገኘታቸው ተገለፀ፡፡