#EBC የገና በዓልን በመጤ ባህሎች ማክበር ቀደምት ኢትዮጵያውያ ይዘውት የቆዩትን ባህላዊ ዕውቀት እንዲከስም እያደረገው ነው ተባለ፡፡