#EBC የአማራ ክልል ምሁራን የድርሻቸውን ማበርከት በሚችሉበት ሁኔታ ላይ በባህር ዳር ሲካሄድ የነበረው ውይይት ተጠናቀቀ፡፡