#EBC ወጣቱ ትውልድ እንደ ቀደምት አርበኞች የመተባበርና የአንድነት እሴቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ጥሪ አቀረበ፡፡