#EBC ከ20 አመታት በላይ በስደት የኖረው አርቲትስት እና አክቲቪት ታማኝ በየነ በመጪው ነሃሴ 26 ጠዋት ወደ ሃገሩ ይገባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡