#EBC ኢትዮጵያ የቆዳ ጫማዎችን በስፋት ለማምረት የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ቢኖራትም ይህን አቅሟን በአግባቡ እየተጠቀመችበት እንዳልሆነ ተገለፀ፡፡