#EBC በድሬዳዋ አስተዳደርና በምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች መካከል በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር ላይ የሚመክር መድረክ በድሬዳዋ ተካሄደ፡፡