#EBC በደቡብ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት ጊዜያት የተፈጠሩ አለመረጋጋቶች በቱሪዝም ኢንዱስትሪው ላይ ተፅዕኖ ማሳደራቸው ተገለፀ፡፡