#EBC በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ላለፉት 2 አስርት ዓመታት ተዘግቶ የነበረው የሁመራ ኦምሀጀር ድንበር ትናንት ተከፍቷል፡፡