#EBC በተለያዩ ባለሙያዎች በርካታ ቅሬታዎች ሲነሱበት የቆየው የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማህበራት አዋጅ ተሻሽሎ ለተወካዮች ም/ቤት ተመራ፡፡