#EBC በሀገሪቱ ከሚከበሩ በዓላት ጎን ለጎን ያሉ ሀገር በቀል ባህሎችና ትውፊቶች ከማሳደግ ይልቅ በተቃራኒው በመጤ ባህሎች እየተተኩ ይገኛሉ፡፡