#EBC ሱስን በድንገት ሳይሆን ቀስ በቀስ ለማቆም መሞከር ያስፈልጋል፡፡ ለዚህ ደግሞ የሱስ ማገገሚያ ማዕከላት በጣም አስፈላጊ ናቸው፡፡