#EBC መንግስት ለግሉ የጤና ዘርፍ ከወትሮ የላቀ ትኩረት ሰጥቶ ድጋፍ እንደሚያደርግ የደቡብ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሚሊዮን ማቲዮስ ገለፁ፡፡