#EBC ሕገወጥ ናቸው በሚል ቤቶቻቸው የፈረሱባቸው የሰበታ ከተማ ነዋሪዎች ሕጋዊ መሆናቸውን ይናገራሉ፤ የከተማ አስተዳደሩ ግን አይደሉም ብሏል፡፡