#EBC ሕዝቡ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተጋገዝ ሊሆን እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሩ ዶክተር አሚር አማን አሳሰቡ፡፡