#EBC ለግንባታ የሚውሉ የብረታብረት ምርቶች ከገበያ በመጥፋታቸው ግንባታዎችን ማከናወን አስቸጋሪ እየሆነ መምጣቱን በዘርፉ የተሰማሩ ድርጀቶች አስታወቁ፡፡