#EBC ለኦሮሞ ህዝብ መብትና ጥቅም ቆመናል የሚሉ ኃይሎች የሚያደርጉት ትግል በውይይት እንጅ በኃይል ላይ የተመሰረተ መሆን እንደሌለበት ተገለፀ፡፡