#EBCበቡራዩና በአንዳንድ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በተፈጠረው ግጭት እጃቸው ያለበት አካላት ፖሊስ በቁጥጥር ስር እያዋለ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ