#EBCለጋሞ ሽማግሌዎችና ለባህላዊ ስርዓት መሪዎች ላደረጉት በጎ ተግባር የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ለማ መገርሳ ምስጋና አቀረቡ፡፡