የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የሻደይ ፣ሶለልና አሸንድየ በዓል ደምቆ እንዲከበር አስተዋጽኦ ያበረከቱትን አመሰገነ፡፡