የላልይበላ አብያተ ክርስትያናት አደጋ ላይ መሆናቸው እንዳሳሰባቸው በዓሉን በቦታው ለማክበር የተገኙ ታዳሚዎች ተናገሩ።