አዲሱ ዓመት ዜጎች በሀገራቸው አንድነት፣ ዲሞክራሲና ብልፅግና የበኩላቸውን የሚወጡበት እንዲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ