አርቲስት ይሁኔ በላይና መሀሪ ደገፋው ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በጸጥታ ችግር ምክንያት ወደ ባህር ዳር ለመጡ ተማሪዎች እራት ጋብዘዋል፡፡