‹‹አሁን ያለው ጊዜ ለምሁራን የተመቸ ነው፡፡ምሁራን ለህበረተሰቡ ይበጃል የምትሉትን ሀሳብ ይዛችሁ ከመንግስተ ጋር በጋራ መስራት አለባችሁ፡፡››ገዱ አንዳርጋቸው