ትጥቅ ሳይፈቱ ወደ ህብረተሰቡ የተቀላቀሉ ቡድኖች ትጥቃቸውን ኢንዲፈቱ እየተደረገ መሆኑን የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ኢታማዦር ሹም ተናገሩ፡፡