ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጠሩ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት አጎራባች ክልሎች ጋር እየተሰራ መሆኑን ተናገር።