ቡራዩ ከተማ ወደ ወትሮ የሰላማዊ ሁኔታ በመመለሷ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን እያከናወኑ መሆኑን በከተማዋ በንግድ ስራ የተሰማሩ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡