በጉራጌ ዞን በመስቃንና ማረቆ ወረዳ ነዋሪዎች መካከል ሰሞኑን በተፈጠረው ግጭት የ1ዐ ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡