በትግራይ ክልል የሚኖሩ የራያ ህዝቦች ህገ-መንግስታዊ መብት የሆነውን የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው ምክንያት ለሞትና ስደት እየተዳረጉ ነው