በቤት ስራ ማህበር የተደራ የባ/ዳር መምህራን በተዘጋጀላቸው መሰረት የጋራ ቦታ ድልድል ከተደረገላቸው በኋላ ቦታው ተሸንሽኖ ሊስተጣቸው አለመቻሉን ገለፁ።