ሰው’ኳ ቢያጠፋ የራስ ህግ በማውጣት ሳይሆን በሀገሪቷ ህግ ብቻ ነው መዳኘት ያለበት ከዚህ ውጪ ያለው ኢሰብዓዊ ድርጊት ነው ብለዋል