መንግስት በኢፌዴሪ ህገ-መንግስት አንቀፅ 88 የተሰጠውን በህዝቦች መካከል አንድነትንና ወንድማማችነትን የማጠናከር ግዴታውን እንዳልተወጣ ምሁራን ተናገሩ፡፡