#EBC 3ዐኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአህጉሪቱ ቁልፍ አጃንዳዎች ላይ እንደሚመክርና ውሳኔ እንደሚያስተላልፍ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ፡፡