#EBC ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አህመድና የኤርትራው ፕሬዚዳንት በተባበሩት ዐረብ ኢምሬት የሀገሪቱን ከፍተኛ የኒሻን ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡