#EBC ደኢህዴን በ25 ዓመት የትግል ጉዞ በከተማም ይሁን በገጠር ህዝቡን ተጠቃሚ ያደረጉ ስኬቶች ማስመዝገቡንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡