#EBC የጥምቀት በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ የሚያስችሉ መረጃዎች ለድርጅቱ እንደሚቀርብ የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡