#EBC የኤርትራው ፕሬዝዳንት የኢሳያስ አፈወርቂ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈጠረውን ሰላም የበለጠ የሚያጠናክር መሆኑ ተገለፀ፡፡