#EBC የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር መስመርን ለማስተዳደር የሚያስችሉ የጉምሩክና የኢሚግሬሽን የህግ ማዕቀፍ ስምምነት በሁለቱ አገራት ተፈረመ፡፡