#EBC የኢትዮጵያ ዳኞችና የታዛቢዎች ማህበር በስፖርታዊ ጨዋነት ምክንያት አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በኢትዮጵያ ወጣቶችና ስፖርት አካዳሚ እያካሄዱ ነው፡፡