#EBC የኢትዮጵያ የኃይማኖት አባቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለሃገራቸውና ለህዝባቸው ላደረጉት አስተዋፅኦ ምስጋና አቀረቡ፡፡