#EBC የአድዋ ጦርነት መንስኤ የሆነው የውጫሌ ውል በተፈረመበት ቦታ የመታሰቢያ ሙዚየም ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ታወቀ፡፡