#EBC የባዮ ቴክኖሎጂ የምርምር ዘዴን መጠቀም የአርሶ አደሮችን ጊዜ ገንዘብና ጉልበት እንደሚቆጥብ የዘርፉ ተመራማሪዎች ገለፁ፡፡