#EBC የላሊበላ ቅርሶችን ከጋጠማቸው ጉዳት ለመታደግ በትኩረት እየተሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ቅርስና ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡