#EBC የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2010 በጀት ዓመት የተለያዩ ስኬቶችን ቢያከናውንም አሁንም ቀሪ የቤት ስራዎች እንዳሉበት አስታወቀ፡፡