#EBC ከአሰላ ወደ አዳማ ከተማ 39 ቦንዳ ኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቆችን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዙ የጭነት መኪና በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡