#EBC ከአርሶ አደር ማህበራት ጋር የሚደረጉ ስምምነቶች ውል አለመጠበቅ ስራቸው ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን የህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዩኖች ገለፁ፡፡