#EBC ከማዕድን ልማት ጋር በተያያዘ የአካባቢ ብክለትንና የዜጎችን ጉዳት ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የአካባቢ ደንና አየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡