#EBC ኢቢሲ ዝግጅት ሲያደርግበት የቆየውን የይዘት እና አቀራረብ ለውጥ ከመጋቢት 20 ጀምሮ ለተመልካችና አድማጮቹ ማድረስ ይጀምራል፡፡