#EBC አቶ ኃይለማርያም ወደ አስመራ በተደረገው የአውሮኘላን በረራ ለኢቲቪ እንደተናገሩት ለውጡ ወደ ተቋማዊ አሠራር መሸጋገር አለበት ብለዋል፡፡